Length | Sentence |
---|---|
240 | እንግዲህ ሰማያዊው ሶስት ማእዘን ስፋቱ 1 ካሬ ሜትር ነው ብንል፣ ቢጫውን፣ አረንጌዴውንና ሌሎቹ የትየለሌ በፓራቦላውና በቀሩት ሶስት ማእዘኖች መካከል ያሉትን ጥቃቅን ሶስት ማእዘኖችን ስፋት ለመደመር እንዲህ እናደርጋለን ማለት ነው፦ : ከላይ፣ የመጀመሪያው ቁጥር የሚያሳየው የሰማያዊውን ሶስት ማእዘን ስፋት ነው፣ ከዚያ የቢጫ ሶስት ማእዘኖችን፣ ከዚያ የአረንጓዴወቹን፣ ይቀጥላል.. |
237 | ነገር ግን ሌሎች የኑፔዲያ ፕሮጀክት አካል የነበሩ አርታኢዎችና ሀያሲዎች በኑፔዲያ ፕሮጀክት ላይ የተደረገዉን የማሻሻያ ለዉጥ በተለየም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የየራሳቸዉን አስተዋሶ ማበርከት የሚያስችልን ድረ ገፅ(ዊኪ) ቅርፅ እዲይዝ ተደርጎ መሻሻሉን በመቃዎማቸዉ፣ የተሻሻለዉ የኑፔዲያ ፕሮጀክት አድስ የስያሜ ለዉጥ በማድረግና “ዊክፔዲያ” በመባል በራሱ አድራሻ (www. |
232 | ልደት ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. የቀድሞው አሜሪካዊ ጄኔራል እና በፕሬዚደንት ሪቻርድ ኒክሰን እና በፕሬዚደንት ጄራልድ ፎርድ አስተዳደር የ’ዋይት ሃውስ’ ሥራ አስኪያጅ ፥ በፕሬዚደንት ሮናልድ ሬጋን አስተዳደር ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የነበሩት አሌክሳንደር ሄይግ ፲፱፻፴፱ ዓ.ም. ኢጣልያዊው የፋሽን ሰው ጂያኒ ቨርሳቺ ዕለተ ሞት ዋቢ ምንጮች *(እንግሊዝኛ) http://en. |
219 | ለዚህ ድል መሰረቱ በዕርዳታ ያገኘው መድፍ እንደነበር ሉዶልፍ ሲያትት ከግራኝ ወገን የተተኮሰ መድፍ ጥይት በአጋጣሚ ልብነ ድንግል ሰራዊት መካከል ወደቀ፣ ይህ እንግዳ መሳሪያ የሚያሰክትለውን ቁስል እንኳ እንዴት ማዳን እንደሚቻል የማያውቁጥ ኢትዮጵያውያን በድንጋጤ ተበታተኑ The Ethiopians: a history By Richard Pankhurst. |
201 | መንግሥቱ ወርቁ በስድስት የአፍሪካ ዋንጫዎች የፍጻሜ ግጥሚያዎች የተሳተፈ ሲሆን፣ በ፫ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ ግብፅን ፬ ለ ፪ አሸንፋ ዋንጫ እንድታገኝ ሁለቱን ግቦች ያስቆጠረና በዚሁ በ፫ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ፫ ግብ በማስቆጠሩም የኮከብ ግብ አግቢነት ክብር አግኝቷል፡፡ ዋቢ ምንጮች *(እንግሊዝኛ) http://en. |
198 | ከሚታወቅባቸው የጥናት ውጤቶቹ መካከል፣ ማንኛውም ሂሳብ ወደ ስነ-አምክንዮ መለወጥ ይችላል በማለቱ፣ የጀርመኑን ፍሬገ ስነ አምክንዮ ስልት በማጥራት እንዲሁም ለኒውራል አንድዮሽ (አለም ከአንድ ነገር ብቻ ተሰርታ ስታበቃ ይህ አንድ ነገር ሙሉ ለሙሉ ምናባዊ ወይም ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ተጨባጭ አይደለም) ጥብቅና በመቆም. |
190 | የሲዲፎር በመባል የሚታውቀውን የሰውነት የነጭ የደም ሴል ቁጥሩን (cd4 count) ከ 200 በታች በማድረግ የቫይረሱ መጠን በደም ውስጥ እንዲጨምር በማድረግ ለሕይወት ኣደገኛ እና ምቹ ግዝ ተባቂ በመባል የሚታውቁትን በሸታዎች (ኦፓርቸንሰቲክ እንፈክሽስ Opportunistic infections) OIs. |
189 | ሱሙ-አቡም ከ1807 እስከ 1793 ዓክልበ. ድረስ ( ኡልትራ አጭር ) የባቢሎን መጀመርያ ንጉሥ ነበረ። በዚህ ወቅት የኢሲንና የላርሳ መንግሥታት ለሱመርና ለአካድ ላዕላይነት ሲወዳደሩ ብዙ ነጻ ከተማ-አገሮች ወደ ስሜን ተነሡ። ከነዚህ መካከል አንዱ ካዛሉ ሲሆን አሞራዊው ሱሙ-አቡም በ1807 ዓክልበ. |
176 | ከቮልቴጅ ወይንም ጅረት ምንጮች፣ ከጉልት የኤሌክትሪክ አባላት (ፓሲቭ ኤለመንትስ - ምሳሌ ተቃዋሚ፣ አቃቤና ቃቤ)፣ ከቀጥተኛ የተበተኑ አባላት (የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ሽቦ) የተሰሩ ማናቸውም የኤሌክትሪክ መረቦች በአልጀብራና ሽግግር ( ላፕላስ ሽግግር ፣ ፎሪየር ሽግግር ወዘት. |
175 | Woodrow Wilson High School የኮሉምቢያ ቀጠና የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ( እንግሊዝኛ : District of Columbia Public Schools (DCPS)) አሜሪካ ውስጥ በዋና ከተማዋ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኝ የሕዝብ ትምህርት ቤት ሥርዓት ነው http://dcps. |
Length | Sentence |
---|---|
131 | ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች * ፲፰፻፸፱ ዓ/ም - እቴጌ ጣይቱ ፍልውሃ ፊል-ፊል ወደሚልበት መስክ ወርደው ሳሉ ከዚህ በፊት አይተዋት የማያውቋት አንዲት ልዩ አበባ አይተው ስለማረከቻቸው ቦታውን ‹‹አዲስ አበባ! |
119 | የያን ትውልድ ታሪክ መረጃ ማሰባሰብና ለትውልድ ማሰተላለፍ ጠቀሜታው ከትምህርት ሰጪነቱ በተጨማሪ በሀገራችን በደርግ አገዛዝ የደረሰው አንድ ትውልድ የመመተር እርምጃ ዳግም እንዳይደገም ልብ! |
113 | በ1984 ዓ.ም፣ ዘመነ ኢህአዴግ *ግጥም፦-ደረጀ መላኩ መንገሻ፤ *ዜማ፦- ሰሎሞን ሉሉ ምትኩ በዘመነ ደርግ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ -ኢትዮጵያ ቅደሚ በኅብረተሰባዊነት - አብቢ ለምልሚ! |
92 | ቃል ኪዳን ገብተዋል - ጀግኖች ልጆችሽ ወንዞች ተራሮችሽ - ድንግል መሬትሽ ለኢትዮጵያ አንድነት - ለነፃነትሽ መስዋዕት ሊሆኑ - ለክብር ለዝናሽ! |
86 | ሙሉ ዜማው ብዙ ቢሆንም በጥቂቱ እንዲህ ይላል ቡሄ ና! ቡሄ ቡሄ ና! ቡሄ አበባ ማለት ያደርሳል ካመት ( ጅራፍ ና ጥንጅት ድምጽ) ኦሆ! |
Length | Sentence |
---|---|
161 | እቴጌ ጣይቱ በሞት የተለዩዋቸውን የሕይወት ጓደኛቸውን ጥለው በግዞት እንዲቆዩ በተገደዱበት በእንጦጦ አፋፍ ላይ ሆነው አዲስ አበባ ብለው የሠየሟትን መዲና በዓይን በመቃኘት «ያ ቤት የትኛው ነው» ብለው የጠየቁት የምኒልክን መቃብር በዓይናቸው ሲፈልጉ ይሆን? |
129 | አቶ አበራ ሞልቶት የተባሉት ወዳጃቸው ለኢትዮጵያ ቴለቪዥን ቅንጅት በሰጡት ቃለ-ምልልስ ላይ ከዕለተ ሞታቸው በፊት ጽፈውላቸው እንደነበረና ደብዳቤውንም በመጥቀስ፦ «ጋሽ አበራ፤ ስለዚህ ወረቀት ምን ትላለህ? |
114 | ብለን እንድንጠይቅም ያደርገናል፡፡ እውነተኛ ድል ችግሩን ያመነጨውን ሥር መንቀል እንጂ ጉቶውን እየተው ቅርንጫፎቹን መመልመል አይደለም፡፡ ያ ሁሉ መጨፋጨፍ እና መገዳደል ለምን መጣ? |
88 | ለምሳሌ ሳንቲምን ወደ ላይ በማጉናት ሙከራ ብናደርግና ይህን ሙከራ 1 ቢሊየን ጊዜ ብንደጋግመው፣ "ፊት" የማግኘቱ ድግግሞሽ ስንት ጊዜ ነው? |
83 | ግደል ግደል አለኝ፡፡ ታድያ እነርሱ የሚያውቁትን እና የሠለጠኑበትን ነገር መልሶ በእነርሱው ላይ መፈጸም እንዴት ድል ሊሆን ይችላል? |
83 | የክሬዲት ካርዱ ወለድ 21% ቢሆንና በየወሩ የተፈቀደውን አንስተኛ ክፍያ 10 ብር ቢከፍል፣ የሚደርስበት ጥቅምና ጉዳት ምንድን ነው? |
By default, sentence length is limited by 255 characters. Therefore we usually see many sentences of maximal length 256.
Such long sentences again may result from sub-optimal preprocessing. In such cases, two sentences were not split.
Pleas note that 256 unicode characters may be more than 256 byte!
4.1.1 Shortest sentences
4.1.2 Sentences of fixed length I
4.1.3 Sentences of fixed length II
4.1.4 Sentences of fixed length III